ወርልድ ፖፕሌሽን ባወጣው መረጃ በ2025 መጀመሪያ አንድ ቢሊየንን የተሻገሩ ሁለት ሀገራት ፣ ከ100 - 999 ሚሊየን 12 ሀገራት ፣ ከ10-99.9 ሚሊየን 80 ሀገራት ፣ ከ1-9.9 ሚሊየን 66 ...
የቻይና ብሔራዊ ጤና ኮሚሽን ከ2025 እስከ 2027 ባለው ጊዜ ውስጥ በአዕምሮ ጤና አገልግሎት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለማስተካከል ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ባለስልጣናት ቁጥራቸው ከጊዜ ...
በተመድ የቬኔቫ ቢሮ የእስራኤል ቋሚ ተወካይ ዳኒኤል ሜሮን በሪፖርቱ የተካተቱት መረጃዎች የተፈበረኩ ናቸው ሲሉ አጣጥለዋል። ተወካዩ በኤክስ ገጻቸው እስራኤል በአለምአቀፍ ህግ መሰረት እንደምትንቀሳቀስ ...
አዲሱ የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል ሺባኒ እና የመሩት ልኡክ በሳኡዲ ቆይታው የሪያድ እና ደማስቆን ትብብር በሚያሳድጉ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል ተብሏል። አል ሺባኒ ምዕራባውያን በአሳድ ...
በነዳጅ እና ርችት ተሞልቶ ነበር የተባለው ሳይበርትራክ መኪና ላስቬጋስ፣ ኔቫዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር ላይ መፈንዳቱ ተገልጿል። ፖሊስ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ መኪናው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የትናንቱን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
የኳታሩ ቴሌቪዥን የታገደው "ግጭት ቀስቃሽ እና አሳሳች ዘገባዎችን እያቀረበ ነው፤ በፍልስጤም የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው" የሚል ክስ ቀርቦበት መሆኑን የፍልስጤም ዜና አገልግሎት ዋፋ ዘግቧል። ...
በአፍሪካ አህጉር ዴሞክራሲን ማጠናከር በ2025 የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ ለአብነት በሞዛምቢክ ፍሪሊሞ ፓርቲ የ49 አመት አስተዳደሩን ለማስቀጠል ምርጫ ...
ቱርካዊቷ ሩሜይሳ ገልጊ በ2 ሜትር ከ15.16 ሴንቲሜትር ቁመት በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ያሰፈረችው ከአስር አመት በፊት ነበር። በወቅቱ የአለማችን ረጅሟ ታዳጊ ተብላ ስትመዘገብ ቁመቷ ከአሁኑ በሁለት ሴንቲሜትሮች ያንስ እንደነበር የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ያወሳል። ...
በአሜሪካ ኒውኦርሊያንስ በአንድ ስፍራ በተሰባሰቡ ሰዎች ላይ በመኪና ሆን ብሎ በተፈጸመ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 15 መድረሱ ተነግሯል። በርበን በተባለ ጎዳና አንድ ግለሰብ ፒካፕ መኪና በፍጥነት ሰዎች ላይ በመንዳትና በመግጨት ባደረሰው ጥቃት ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ ከ30 በላይ ሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ ...
የሀገሪቱ የብሔራዊ ጤና አገልግሎት (ኤንኤችኤስ) አሀዛዊ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በእጅ እና በእግር ጣቶች እንዲሁም በፊት ላይ ተደጋግሞ በተፈጸመ ጥቃት 98 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በአጠቃላይ ...
በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ቤልጄየም፣ ኔዘርላንድስ እና ለክሰንበርግ መካከል የድንበር ቁጥጥር የቀረው በ1985 ነበር። የሸንገን ዞን በአሁኑ ወቅት 27 አባላት ካሉት የአውሮፓ ህብረት ውስጥ 25ቱን ...