የለንደን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በዛሬው እለት ይፋ ያደረገው ጥናት አንድ ነጠላ ሲጋራ ማጨስ ከአጫሹ እድሜ 17 ደቂቃ እንደሚቀንስ አመላክቷል። አዲስ አመት በመጣ ቁጥር ማጨስ አቆማለሁ በሚል ቃል የሚገቡ ...
በይፋ ያልተሾመው አዲሱ የሶሪያ መሪ አህመድ አል ሻራ በዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲይቢሃ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ተቀብሎ ማነጋገሩን ሮይተርስ የሶሪያ ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ...
ባይደን በሰኔ ወር በተካሄደው የምርጫ ክርክር ላይ ባሳዩት አቋም በደረሰባቸው ጫና ከእጩነት ራሳቸውን ማግለላቸው ይታወሳል ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከ2024 ምርጫ እጩነት ራሳቸውን ...
የዓለም የምግብ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ ዋነኛ የጤፍ አምራች ሀገር ስትሆን ኡጋንዳ ሁለተኛዋ ጤፍ አምራች ሀገር ናት፡፡ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ ካናዳ፣ ኒውዝላንድ እና ሆላንድ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ...
ኦቾሎኒ ገበሬነት እስከ አሜሪካ ፕሬዝዳንትነት የዘለቁት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው በጆርጂያ በሚገኝው መኖሪያቤታቸው ህይወታቸው አልፏል፡፡ ጄምስ ኤርል ካርተር ጁኒየር የተወለዱት በጥቅምት 1924 ...
አል ሻራ ከሳኡዲው አል አረቢያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ "አሁን ያገኘነው እድል በአምስት ወይም በ10 አመት አይገኝም፤ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ህገመንግስት ያስፈልገናል" ብለዋል። የተለያዩ ...
የኬንያ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ ጠበቆች እና ፖለቲከኞች በመንግስት ተቺዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መበራከት እንዲቆም በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ የጸጥታ ሃይሎች በሰኔ እና በሐምሌ ወር በወጣቶች በተመራው መንግስትን በሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፎች ላይ የተሳተፉ ሰዎችን በማደን ህገ-ወጥ እስራት ፈጽመዋል በሚል ተከሰዋል። ...